Monday, May 27, 2013

በኢትዮጵያ የሀይማኖቶች ትስስር እና የህዝቦችዋ አንድነት

በኢትዮጵያ የሀይማኖቶች ትስስር እና የህዝቦችዋ አንድነት


በአቶ መንሱር ሙሐመድ ኑሩ
ታሪክ እንደሚያስረዳን ሀገራችን ኢትዮጵያ በዓለማችን ረጂም ዕድሜ ካስቆተሩ ሀገሮች አንድዋ መሆንዋን ነው፡ ኢትዮጵያ በዚህ ረጂም እድመዋ በጊዜው ከነበሩ ሀገሮች ጋር በንግድ እና በዲፕሎማሲ ከነበራት ግኑኝነት በተጨማሪ ለዐለማችን በርካታ የስልጣኔ መሰረት ከሆኑት ሀገሮች አንድዋ ነች፡ ከነዚህም ስጦታዎች አንዱ እና ዋናው ለዛሬይቱ ዐለማችን ትልቅ ምሳሌነቱ የማያጠያይቅ እና በሀገራቸው በአምባ ገነኖች ጭቆና ምክንያት መኖርላቃታቸው ህዝቦች በዐለም አቀፍ ሕግ መሰረት የጥገኝነት መብት ያስገኘና ከሰው ልጆች መብት መካከል አንዱ የዛሬ 1435 አመታት በፊት ኢትዮጵያ በዐለም ለመጀመሪያ ጊዜ በእምነታቸው ምክንያት ለተጨቆኑ ህዝቦች የሰጠችው የጥገኝነት መብት ነበር፡፡ (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ)
For Ethiopian muslims and chrstians

No comments:

Post a Comment