የቆንስላ ጽፈት ቤቱ ሀላፊዎች በእህቶቻችንን ላይ የሚደርሰውን ግፍና መከራ ችላ በማለት የራሳቸውን ብቻ ቢዝነስ
ሲያሳዱ የበርካቶች ህይወት እንደቀልድ ያልፋል: : ፥ ቤተሰቦቻቸው ተበድረው የላኳቸው ሊጆቻቸውን እሬሳ እንደገና
በብድር ሲያስገቡት ብታዮ ልብ ይሰብራል:: ከዚህ በላይ በዜጎቹ ላይ ቁማር የሚጫወት የዜጎቹ መከራ ግፍ ስካይና
ጉዳት የማያሳስበው መንግስት በሀለም ላይ አለ ?
.ከልብ ሀዘን ተሰምቶናል ቆንስላው ስራው ምን ይሆን? መንግስት ስራው ምን ይሆን?

No comments:
Post a Comment